School - ት/ቤት


የግል ት/ቤት ነው፡፡ፈተና ተሰረቀ፡፡ 
ተፈተኑ፡፡ ታረመ፡፡ ሁሉም 100% አመጡ፡፡ 
ወላጆች ውጤቱን አዩ፡፡ምን ቢሉ ጥሩ ነው? 
“…ፈተናውን ያረመው ምርጫ ቦርድ ነው እንዴ?”

Comments

Popular Posts